የኢትዮጵያ ልዩ የተፈጥሮ ሀብት

ከፍተኛ ጥራት ያለው እብነበረድ፣ ግራናይት፣ የኖራ ድንጋይ፣ ቴራዞ እና የድንጋይ ከሰልን በ መአድን ከበለጸገው የኢትዮጵያ መልካምድር እናቀርባለን ።

ኘሮጀክቶን ለመጀመር ተዘጋጅተዋል?

ዋጋ ለማግኘት ከቡድናችን ጋር ይወያዩ

የምናቀርባቸው ምርቶች

የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሸን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በዋናነት የእብነበረድ፣ የግራናይት ፣የላይምስቶን ፣ቴራዞ እና የድንጋይ ከሰል ምርቶችን የሚያመርት ሲሆን ከተለያዩ የሃገራችን አካባቢዎች ጥሬቃውን በማምጣት በአፋር ክልል አዋሽ 7 ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኙ የብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ፋብሪካዎች የደንበኛን ትዕዛዝ መሰረት አድርገን ወደ ምርት በመለወጥ ለተለያዩ አገልግሎት እንዲውል እናደርጋለን።

  • ለወለል ንጣፍ፣ ለጠረጴዛ፣ ለበርና መስኮት

    ለመስኮት እንዲሁም ለመሳሰሉት አገልግሎት ይውላል

  • ለኮሊደር ልማት ፕሮጀክቶች

    ለሪልስቴት እና ግለሰብ ቤቶች በስፋት ይታያሉ

  • በአፋር ክልል እና አዲስ አበባ ፋብሪካዎች

    የደንበኛ ትዕዛዝ መሰረት ወደ ምርት መለወጥ

ዋጋ ይጠይቁ