ላይምስቶን፣ግራናይት እና የኖራ ድንጋይ ምርቶችን በስፋት እና በጥራት እናቀርባለን
ለህንፃ እና ለኃይል ፍላጎቶችዎ የማርብል፣ ግራናይት፣ ላይምስቶን፣ ቴራዞ እና የድንጋይ ከሰል እናቀርባለን
እብነበረድ መታወቅያ የሆነ ምርታችን ነው።
በሃገራችን የተለያዩ አካባቢ የሚገኙ የኖራ ድንጋይ ክምችትን በመጠቀም በቂ የሆነ የኖራ ምርት እናቀርባለን።
ተረፈ ምርቶችን በመጠቀም ደረጃውን የጠበቀ ለዓይን ሳቢ የቴራዞን ምርት እናቀርባለን።
ከሀገር አቀፍ እና ከአለም አቀፍ ደረጃዎች ጋር የሚስማማ።
የዘመኑን የመጨረሻ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙት ማሽኖቻችን የምርቶቻችን ሂደት ሲያሳልጡ ይመልከቱ።
የምናደርጋቸው ማንኛውም የማዕድን ማውጣት ቁፋሮዎች የሃገራችን እና ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን በሟሟላት በ ከፍተኛ ጥንቃቄ አካባቢው ላይ አሉታዊ አስተዋጾ ሳናደርግ ነው ፡፡የምናደርጋቸው ማንኛውም የማዕድን ማውጣት ቁፋሮዎች የሃገራችን እና ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን በሟሟላት በ ከፍተኛ ጥንቃቄ አካባቢው ላይ አሉታዊ አስተዋጾ ሳናደርግ ነው ፡፡
የስራ ሂደታችን ዘመኑን የዋጀ አስተዳደር ፣ ብቁ ባለሙያ እና ዘመናዊ ማሽነሪዎችን በመጠቀም ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት ባልነው ግዜ እናስረክባለን ። የስራ ሂደታችን ዘመኑን የዋጀ አስተዳደር ፣ ብቁ ባለሙያ እና ዘመናዊ ማሽነሪዎችን በመጠቀም ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት ባልነው ግዜ እናስረክባለን ።
በብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥራት ለድርድር የማይቀርብ መስፈርታችን ነው ለዚህም እያንዳደንዱ ምርታችን ጥልቅ የሆነ የጥራት ቁጥጥር እና ሙከራ ካለፉ በኋላ ነው ለ ገብያ ምናቀርባቸው ።
በጥልቅ ጂኦሎጂካል ጥናት እና ቁፋሮ ዘዴ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በምናገኛቸው የተለያዩ የግራናይት አይነቶች
ከሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል የሚገኘው ከፍተኛ ጥራት ያለው የአክሱም ግራናይትን በተለየ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን። ዓለም አቀፍ ደረጃ በጠበቁ ዘመናዊ ማሽኖቻችን ለአገልግሎት ለተለያዩ የግንባታ ጠቀሜታዎች ለወለል እና ለደረጃ ንጣፍ፣ ለበርና መስኮት፣ ለኪችን ቶፕ፣ ለጠረጴዛ እና ለሌችም አገልግሎቶች ዝግጁ አድርገን እንጠብቆታለን።
የምናቀርበው ግራናይት ከሃገራችን አየር ንብረት ጋር የተስማማ እና ቻይ ስለሆነ ለግንባታ አገልግሎት ተመራጭ ያደርገዋል።
ረጅም ዓመት በከፍተኛ ጥራት አምርተን ለገብያ አቅርበነው ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ከምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በከፍተኛ ጥራት ተቆፍሮ የወጣውን ምርታችን አሁንም ለገብያው አቅርበናል።
ልዩ የሆነ ቀለም ያለው ሰሜን ሬድ ግራናይት ጥንካሬን ከውበት ጋር አሟልቷቶ ለግንባታ ስራ ቀርቧል። የምናቀርበው ግራናይት ከሃገራችን አየር ንብረት ጋር የተስማማ እና ቻይ ስለሆነ ለግንባታ አገልግሎት ተመራጭ ያደርገዋል።