ላይምስቶን፣ግራናይት እና የላይምስቶን ምርቶችን በስፋት እና በጥራት እናቀርባለን
ለህንፃ እና ለኃይል ፍላጎቶችዎ የማርብል፣ ግራናይት፣ ላይምስቶን፣ ቴራዞ እና የድንጋይ ከሰል ከፍ እንዲያደርጉ እናቀርባለን
                    
                    እብነበረድ መታወቅያ የሆነ ምርታችን ነው።
                    በሃገራችን የሚገኙ የላይምስቶን ክምችትን በመጠቀም በቂ የሆነ ምርት እናቀርባለን።
                    ተረፈ ምርቶችን በመጠቀም የጠበቀ ምርት እናቀርባለን።
                    ከአገር እና ከዓለም አቀፍ ደረጃዎች ጋር የሚስማማ።
የዘመኑን የመጨረሻ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙት ማሽኖቻችን የምርቶቻችን ሂደት ሲያሳልጡ ይመልከቱ።
የምናደርጋቸው ማንኛውም የማዕድን ማውጣት ቁፋሮዎች የሃገራችን እና ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን በሟሟላት በ ከፍተኛ ጥንቃቄ አካባቢው ላይ አሉታዊ አስተዋጾ ሳናደርግ ነው ፡፡የምናደርጋቸው ማንኛውም የማዕድን ማውጣት ቁፋሮዎች የሃገራችን እና ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን በሟሟላት በ ከፍተኛ ጥንቃቄ አካባቢው ላይ አሉታዊ አስተዋጾ ሳናደርግ ነው ፡፡
የስራ ሂደታችን ዘመኑን የዋጀ አስተዳደር ፣ ብቁ ባለሙያ እና ዘመናዊ ማሽነሪዎችን በመጠቀም ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት ባልነው ግዜ እናስረክባለን ። የስራ ሂደታችን ዘመኑን የዋጀ አስተዳደር ፣ ብቁ ባለሙያ እና ዘመናዊ ማሽነሪዎችን በመጠቀም ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት ባልነው ግዜ እናስረክባለን ።
በብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥራት ለድርድር የማይቀርብ መስፈርታችን ነው ለዚህም እያንዳደንዱ ምርታችን ጥልቅ የሆነ የጥራት ቁጥጥር እና ሙከራ ካለፉ በኋላ ነው ለ ገብያ ምናቀርባቸው ።
በጥልቅ ጂኦሎጂካል ጥናት እና ቁፋሮ ዘዴ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በምናገኛቸው የተለያዩ የግራናይት አይነቶች
                        ረጅም ዓመት በከፍተኛ ጥራት አምርተን ለገብያ አቅርበነው ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ከምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በከፍተኛ ጥራት ተቆፍሮ የወጣውን ምርታችን አሁንም ለገብያው አቅርበናል።
                        የምናቀርበው ግራናይት ከሃገራችን አየር ንብረት ጋር የተስማማ እና ቻይ ስለሆነ ለግንባታ አገልግሎት ተመራጭ ያደርገዋል።
                        ከሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል የሚገኘው ከፍተኛ ጥራት ያለው የአክሱም ግራናይትን በተለየ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን። ዓለም አቀፍ ደረጃ በጠበቁ ዘመናዊ ማሽኖቻችን ለአገልግሎት ለተለያዩ የግንባታ ጠቀሜታዎች ለወለል እና ለደረጃ ንጣፍ፣ ለበርና መስኮት፣ ለኪችን ቶፕ፣ ለጠረጴዛ እና ለሌችም አገልግሎቶች ዝግጁ አድርገን እንጠብቆታለን።
                        ልዩ የሆነ ቀለም ያለው ሰሜን ሬድ ግራናይት ጥንካሬን ከውበት ጋር አሟልቷቶ ለግንባታ ስራ ቀርቧል። የምናቀርበው ግራናይት ከሃገራችን አየር ንብረት ጋር የተስማማ እና ቻይ ስለሆነ ለግንባታ አገልግሎት ተመራጭ ያደርገዋል።
ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መጋቢት 9,1985 ዓ.ም በሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ ተቋቋመ። በተመሳሳይ ቀን ኢትዮ ሊቢያ ከመንግስት ቁጥጥር ወደ ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ተዛውሯል። ኩባንያው በ1988 ዓ.ም በሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ እና በሼክ ሀሰን ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የግል አክሲዮን ማህበር ተብሎ በይፋ የተመሰረተ ነው።
መጋቢት 1 ቀን 2007 ድርጅቱ የኢትዮጵያ እብነበረድ ማቀነባበሪያ ኢንተርፕራይዝ በብር 110 ሚሊዮን ጨረታ በተሳካ ሁኔታ ገዛ። የኩባንያው የተከፈለ ካፒታል በ 1994 ብር 43 ሚሊዮን ነበር, ይህም ባለፉት ዓመታት ያለማቋረጥ ጨምሯል. በ2001 የተከፈለ ካፒታሉ ወደ ብር 103 ሚሊዮን ያደገ ሲሆን በአሁኑ ወቅት 213 ሚሊዮን ብር ደርሷል።
                                        ብሄራዊ ማእድን ኮርፖሬሽን ያካበተውን የረጅም አመት ልምድ በመተማመን ለ ዋና መስሪያበታችን ግንባታ የሚሆን ምርት ጠይቀን ቀልጣፋ የሆነ መስተንግዶ ተደርጎልናል ለዚህም የላቀ ምስጋና እናቀርበን ለማንኛውም የእምነበረድ እና ግራናይት ፍላጎት ከብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ምርቶችን መጠቀምን እንመክራለን።
                                        የኮርሪደር ልማት ፕሮጀክቶቻችንን ለወለል እና ለደረጃ ንጣፍ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የሚያቀርበዉን የማርብልና የግራናይት ስራ ጥንካሬና ውበቱ የሚያስደስት ነው።
                                        ከሃገራችን ግንባር ቀደም የእምነበረድ ፣ ግራናይት እና ቴራዞ አምራች ከሆነው ከብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ጋር አብረን መስራታችን ግዜን እና ገንዘባችን እንድቆጥብ ከመርዳት አልፎ ለሆቴላችን ተጨማሪ ውበት አላብሶታል።