የኢትዮጵያን የማዕድን ሀብት ለዘላቂ ዕድገት ማዋል
ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ግራናይት፣ እብነበረድ፣ የላይም ስቶን፣ ቴራዞ እና ሌሎች የማዕድን ምርቶችን ለማምረት እና ለማቅረብ ቁርጠኞች ነን። በስራችን ማራኪ፣ ቻይ እና ከአካባቢ ተስማሚ የሆኑ ምርቶችን ለማምረት የላቀ ቴክኖሎጂን፣ ተሰጥኦ እና ተነሳሸነት ያለቸው ሰራተኞችን መጠቀም ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ቁርጠኝነታችን በኃላፊነት የአካባቢያችንን የስነ-ምህዳር ተፅእኖ በመቀነስ እና በማህበረሰባችን ላይ አዎንታዊ አስተዋፆ በማድረግ የባለድርሻ አካላትን ሀብት ለማሳደግ ለታማኝነት፣ ለደህንነት፣ ለደንበኞች እርካታ፣ ለልህቀት፣ ከደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን ጋር ዘላቂ ግንኙነትን ለመገንባት ቅድሚያ እንሰጣለን።
2023 ዓ.ም ቀጣይነት ያለው እድገት ላይ ትኩረት በማድረግ እና የባለድርሻ አካላትን ፍላጎት በማርካት በኢትዮጵያ ቀዳሚ የእብነበረድ እና ግራናይት አምራች እና አቅራቢ መሆን፡፡
የደንበኛ ተኮር, ሀቀኝነት, ደህንነት, ልህቀት, ትብብር
ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መጋቢት 9,1985 ዓ.ም በሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ ተቋቋመ። በተመሳሳይ ቀን ኢትዮ ሊቢያ ከመንግስት ቁጥጥር ወደ ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ተዛውሯል። ኩባንያው በ1988 ዓ.ም በሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ እና በሼክ ሀሰን ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የግል አክሲዮን ማህበር ተብሎ በይፋ የተመሰረተ ነው።
መጋቢት 1 ቀን 2007 ድርጅቱ የኢትዮጵያ እብነበረድ ማቀነባበሪያ ኢንተርፕራይዝ በብር 110 ሚሊዮን ጨረታ በተሳካ ሁኔታ ገዛ። የኩባንያው የተከፈለ ካፒታል በ1994 ብር 43 ሚሊዮን ነበር፣ ይህም ባለፉት ዓመታት ያለማቋረጥ ጨምሯል። በ2001 የተከፈለ ካፒታሉ ወደ ብር 103 ሚሊዮን ያደገ ሲሆን በአሁኑ ወቅት 213 ሚሊዮን ብር ደርሷል።
                        በኢትዮጵያ የማዕድን ኢንዱስትሪ የሶስት አስርተ አመታት የላቀ ውጤት እያስመዘገበ ያለ ድርጅት ነው።
የአመታት ልምድ
የተለያዮ ሀገራት
የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች
የተሰሩ ካሬ ሜትሮች
ለድርጅታችን ስኬት አስተዋፅዖ ከሚያደርጉ ጥሩ ችሎታ ያላቸውን ባለሙያዎች ይተዋወቁ
                            
                        የማዕድን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ
                            
                        ዋና ስራ አስኪያጅ
                            
                        የስትራቴጂና አፈጻጸም ስራ አመራር መምሪያ
                            
                        የግዥ መምሪያ
                            
                        የጥራት ማረጋገጫ ና ቁጥጥር ክፍል
>
                            
                        የምርት ግብይት ና ሽያጭ መምሪያ
                            
                        የሰው ሃብት ፣ጠቅላላ አገልግሎትና የሎጂስቲክ አስተዳደር መምሪያ
                            
                        የፋይናንስ መምሪያ
                            
                        ተወካይ የምርት መምሪያ
                            
                        መምሪያ
                            
                        የጉለሌ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ
                            
                        የአዋሽ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ
                            
                        የአርጆ ኮል ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ
                            
                        የቴክኒክ መምሪያ
                            
                        ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ
                            
                        የዋና ስራ አስኪያጅ ረዳት
                            
                        የዋና ስራ አስኪያጅ ረዳት
አርክቴክት፣ ዲዛይነር ወይም የቤት ባለቤት ነዎት? የ ሽያጭ ክፍል ባልደረቦቻችን ለእርሶ ትክክለኛውን ምርት እንዲመርጡ ለመርዳት ዝግጁ ነው።