ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን በግንባታው ዘርፍ ውስጥ የላቀ ጥራት ያላቸውን ግብዓት ቀዳሚ አቅራቢ መሆናችን ይታወቃል።
                        ምርቶቻችን ከኢትዮጵያ አልፎ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ አሻራውን አኑሯል።
                        በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ለሚደረገው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ቴራዞን በማቅረብ ለከተማችን ውበት የበኩሉን አስተዋጾ አድርጓል።
                        የተለያዪ ምርቶቻችን በዳሽን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት በመጠቀም ለግንባታው ውበት እና ጥራት ጨምረናል።
                        በመዲናችን ስመጥር በሆነው ሸራተን አዲስ ሆቴል ላይ የኛ ምርቶችን ጉልህ የሆነ ሚና ተጫውቷል።
                        በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙት ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ከሆኑት አንዱ የሆነው የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶቻችን ለግንባታው ተጠቅሞታል።
                        ለብሉ ናይል ሪዞርት እና ስፓ የፕሪሚየም የእብነበረድ እና የወለል ንጣፎችን አቅርበናል
ዋና ዋና ፕሮጀክቶች ተጠናቀዋል
የዓመታት የፕሮጀክት ልምድ
የደንበኞች እርካታ
የኢንዱስትሪ ሽልማቶች
ከፕሮጀክታችን ጣቢያ እና ማቀነባበሪያዎች ምስሎችን ይመልከቱ
                        
                        
                        
                        
                        
                        ባለሙያዎቻችን ለቀጣይ ፕሮጀክትዎ ትክክለኛውን ምርት እንዲመርጡ ለመርዳት ዝግጁ ናቸው። ናሙና ለመጠየቅ ዛሬ ያነጋግሩን።