በማዕድን ዘርፍ ግዙፉ እና ግንባር ቀደሙ የሆነውን የብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ እያሳለፈ ያላለው ወቅታዊ እድገት፣ ፕሮጀክቶች እና ስኬቶች በዜናችን ይከታተሉ።
አዲስ የግራናይት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተጀመረ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከጋስፓሪ ሜኖቲ የተራቀቀ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የማምረት አቅሙንና ጥራቱን የሚያሳድግ ዘመናዊ የግራናይት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን በቅርቡ በአዲስ አበባ አስመርቋል።
ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር እንደ እብነበረድ እና ግራናይት ምርቶቹን ከተፍርጥሮ የድንጋይ ማዕድን በማውጣት ከፍተኛ ሚና በመጫወት ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ አላማዋን ለማሳካት እገዛ ያደርጋል።
የድርጅታችን ጥረቶች ዘላቂ የሀብት አስተዳደር እና የኢኮኖሚያዊ ትስስርን በማጎልበት ሀገራዊ ፋይዳን ማሳደግ ነው።
Etv | Ethiopia | News
በብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን እና ሚድሮክ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ
            የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአምስት ዓመታት ያስመዘገበውን ለውጥና የዕድገት ጉዞ ተከትሎ የ764 ሚሊዮን ብር ቦነስ ለሠራተኞቹ አበረከተ።
            ሚድሮክ ስኬቶቹን ለማሳየት፣ ትስስሮችን ለማጎልበት እና አዳዲስ ፈጠራዎችን በአባል ኩባንያዎቹ ለማቅረብ ለአንድ ሳምንት በሚቆየው ኤግዚቢሽን እየተሳተፈ ነው።
            ሚድሮክ እና ሰራተኞቹ ዘመናዊ የህዝብ መጸዳጃ ቤቶች ግንባታን ለመደገፍ ለተጀመረው ሀገር አቀፍ " ንፁህ ኢትዮጵያ " ዘመቻ 63 ሚሊዮን ብር አበርክተዋል።