ከፍተኛ ጥራት ያላቸዉ ልዮ ልዮ ምርቶች
እምነበረድ
ለወለል እና ለደረጃ ንጣፍ
ላይምስቶን(ኖራ ድንጋይ)
በብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የሚያቀርበው ላይምስቶን
Terrazzo
ለወለል እና ለደረጃ ንጣፍ፣ ለበርና መስኮት እና ለሌችም አገልግሎቶች
የድንጋይ ክሰል
የ ድንጋይ ከሰል በሃገራችን ላሉ ታላላቅ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እየሆነ ነው
ግራናይት
ዓለም አቀፍ ቴክኖሎጂ የደረሰበትን የዘመኑን የመጨረሻ ማሽነሪዎችን በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀ የ ግራናይት ምርት እናቀርባለን።

ዋጋ ለማግኘት ከቡድናችን ጋር ይወያዩ
የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሸን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በዋናነት የእብነበረድ፣ የግራናይት ፣የላይምስቶን ፣ቴራዞ እና የድንጋይ ከሰል ምርቶችን የሚያመርት ሲሆን ከተለያዩ የሃገራችን አካባቢዎች ጥሬቃውን በማምጣት በአፋር ክልል አዋሽ 7 ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኙ የብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ፋብሪካዎች የደንበኛን ትዕዛዝ መሰረት አድርገን ወደ ምርት በመለወጥ ለተለያዩ አገልግሎት እንዲውል እናደርጋለን።
ለመስኮት እንዲሁም ለመሳሰሉት አገልግሎት ይውላል
ለሪልስቴት እና ግለሰብ ቤቶች በስፋት ይታያሉ
የደንበኛ ትዕዛዝ መሰረት ወደ ምርት መለወጥ