የኢትዮጵያን የማዕድን ሀብት ለዘላቂ ዕድገት ማዋል

ከ 1993 ጀምሮ በማዕድን ቁፋሮ ውስጥ ግንባር ቀደም ተሳታፊ።

40+

ዓመታትን በሥራ ላይ

ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዓለም አቀፍ ደረጃችሀውን የጠበቁ

ላይምስቶን፣ግራናይት እና የላይምስቶን ምርቶችን በስፋት እና በጥራት እናቀርባለን

የፕሪሚየም የተፈጥሮ ሀብቶች ምርጫ

ለህንፃ እና ለኃይል ፍላጎቶችዎ የማርብል፣ ግራናይት፣ ላይምስቶን፣ ቴራዞ እና የድንጋይ ከሰል ከፍ እንዲያደርጉ እናቀርባለን

Granite

ግራናይት

  • ባቢሌ ግራናይት
  • ጋምቤላ ግራናይት
  • አክሱም ግራናይት
  • ሰመን ቀይ ግራናይት
Marble

እብነበረድ

እብነበረድ መታወቅያ የሆነ ምርታችን ነው።

  • ለጥሬ ዕቃ የሚሆኑ መኣድናት በፋብሪካችን ይመረታሉ።
  • ለወለል ንጣፎች፣ ጠረጴዛዎች እና መስኮቶች ጥቅም ላይ ይውላል።
Limestone

ላይምስቶን

በሃገራችን የሚገኙ የላይምስቶን ክምችትን በመጠቀም በቂ የሆነ ምርት እናቀርባለን።

  • የላይምስቶን ድንጋይ በግንባታ እና በኢንዱስትሪ አፕሊኬሽኖች ጥቅም ላይ ይውላል።
Terrazzo

ቴራዞ

ተረፈ ምርቶችን በመጠቀም የጠበቀ ምርት እናቀርባለን።

Coal

የድንጋይ ከሰል

ከአገር እና ከዓለም አቀፍ ደረጃዎች ጋር የሚስማማ።

የምርት ሂደት

የዘመኑን የመጨረሻ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙት ማሽኖቻችን የምርቶቻችን ሂደት ሲያሳልጡ ይመልከቱ።

ቁፋሮ

የምናደርጋቸው ማንኛውም የማዕድን ማውጣት ቁፋሮዎች የሃገራችን እና ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን በሟሟላት በ ከፍተኛ ጥንቃቄ አካባቢው ላይ አሉታዊ አስተዋጾ ሳናደርግ ነው ፡፡የምናደርጋቸው ማንኛውም የማዕድን ማውጣት ቁፋሮዎች የሃገራችን እና ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን በሟሟላት በ ከፍተኛ ጥንቃቄ አካባቢው ላይ አሉታዊ አስተዋጾ ሳናደርግ ነው ፡፡

የስራ ሂደት

የስራ ሂደታችን ዘመኑን የዋጀ አስተዳደር ፣ ብቁ ባለሙያ እና ዘመናዊ ማሽነሪዎችን በመጠቀም ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት ባልነው ግዜ እናስረክባለን ። የስራ ሂደታችን ዘመኑን የዋጀ አስተዳደር ፣ ብቁ ባለሙያ እና ዘመናዊ ማሽነሪዎችን በመጠቀም ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት ባልነው ግዜ እናስረክባለን ።

የጥራት ቁጥጥር

በብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥራት ለድርድር የማይቀርብ መስፈርታችን ነው ለዚህም እያንዳደንዱ ምርታችን ጥልቅ የሆነ የጥራት ቁጥጥር እና ሙከራ ካለፉ በኋላ ነው ለ ገብያ ምናቀርባቸው ።

የፕሪሚየም ግራናይት ምርቶች

በጥልቅ ጂኦሎጂካል ጥናት እና ቁፋሮ ዘዴ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በምናገኛቸው የተለያዩ የግራናይት አይነቶች

Babile Granite

ባቢሌ ግራናይት

ረጅም ዓመት በከፍተኛ ጥራት አምርተን ለገብያ አቅርበነው ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ከምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በከፍተኛ ጥራት ተቆፍሮ የወጣውን ምርታችን አሁንም ለገብያው አቅርበናል።

  • በጥልቅ ጂኦሎጂካል ጥናት እና ቁፋሮ ዘዴ የተዘጋጀ ነው።
  • ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የምናገኛቸው የግራናይት አይነቶችን እናቀርባለን።
Gambela Granite

ጋምቤላ ግራናይት

የምናቀርበው ግራናይት ከሃገራችን አየር ንብረት ጋር የተስማማ እና ቻይ ስለሆነ ለግንባታ አገልግሎት ተመራጭ ያደርገዋል።

  • ጋምቤላ ግራናይት በብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ካሉት የግራናይት አማራጮች አንዱ ነው።
  • በጥራት እና በብዛት እንደ ፍላጎት እናቀርባለን።
Axum Galaxy Granite

አክሱም ግራናይት

ከሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል የሚገኘው ከፍተኛ ጥራት ያለው የአክሱም ግራናይትን በተለየ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን። ዓለም አቀፍ ደረጃ በጠበቁ ዘመናዊ ማሽኖቻችን ለአገልግሎት ለተለያዩ የግንባታ ጠቀሜታዎች ለወለል እና ለደረጃ ንጣፍ፣ ለበርና መስኮት፣ ለኪችን ቶፕ፣ ለጠረጴዛ እና ለሌችም አገልግሎቶች ዝግጁ አድርገን እንጠብቆታለን።

  • በተለየ አዘጋጅት የተዘጋጀ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአክሱም ግራናይት።
  • ለወለል፣ ደረጃ ንጣፍ፣ በር፣ መስኮት፣ ኪችን ቶፕ፣ ጠረጴዛ እና ሌሎች ብዙ ግንባታ ተግባራት ዝግጁ ነው።
Semen Red Granite

ሰሜን ሬድ ግራናይት

ልዩ የሆነ ቀለም ያለው ሰሜን ሬድ ግራናይት ጥንካሬን ከውበት ጋር አሟልቷቶ ለግንባታ ስራ ቀርቧል። የምናቀርበው ግራናይት ከሃገራችን አየር ንብረት ጋር የተስማማ እና ቻይ ስለሆነ ለግንባታ አገልግሎት ተመራጭ ያደርገዋል።

  • ለተለያዩ የግንባታ ጥያቄዎች ፍላጎትን መሰረት ያደረገ ምርት እናቀርባለን።
  • የተለያየ የግራናይት ምርቶችን ይመልከቱ።
ስለ እኛ

ስለ ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን

ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መጋቢት 9,1985 ዓ.ም በሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ ተቋቋመ። በተመሳሳይ ቀን ኢትዮ ሊቢያ ከመንግስት ቁጥጥር ወደ ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ተዛውሯል። ኩባንያው በ1988 ዓ.ም በሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ እና በሼክ ሀሰን ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የግል አክሲዮን ማህበር ተብሎ በይፋ የተመሰረተ ነው።

መጋቢት 1 ቀን 2007 ድርጅቱ የኢትዮጵያ እብነበረድ ማቀነባበሪያ ኢንተርፕራይዝ በብር 110 ሚሊዮን ጨረታ በተሳካ ሁኔታ ገዛ። የኩባንያው የተከፈለ ካፒታል በ 1994 ብር 43 ሚሊዮን ነበር, ይህም ባለፉት ዓመታት ያለማቋረጥ ጨምሯል. በ2001 የተከፈለ ካፒታሉ ወደ ብር 103 ሚሊዮን ያደገ ሲሆን በአሁኑ ወቅት 213 ሚሊዮን ብር ደርሷል።

ደንበኞቻችን ስለ እኛ ምን ይላሉ

በምናቀርባቸው ዘመናዊ እና ጥራታቸውን በጠበቁ ምርቶቻችን ለመገንባት ዝግጁ ኖት ?

ለመወያያት እና ናሙናዎችን ለመጠየቅ የሽያጭ ክፍላችን ያነጋግሩ

ለማነጋገር